“ ሀላንድ ላይ ብቻ ማተኮር የለብንም ” ኩንያ

“ ሀላንድ ላይ ብቻ ማተኮር የለብንም ” ኩንያ
ብራዚላዊው ተጫዋች ማቲውስ ኩንያ ኖርዌይ ብዙ ስጋት መፍጠር የሚችሉ ተጨዋቾች እንዳሏት ተናግሯል።
ስለ ኤርሊንግ ሀላንድ የተጠየቀው ኩንያ “ እሱ ምርጥ ተጨዋች ነው ከእሱ ጋር ጥሩ ግንኙነት አለን ” ብሏል።
ነገርግን በቀጣይ ጨዋታ “ አንድ ተጨዋች ላይ ብቻ መተኮር ተገቢ አይደለም “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
የኖርዌይ ብሔራዊ ቡድን ብዙ ስጋት መፍጠር የሚችሉ ተጨዋቾች ይዟል ሲል ማቲውስ ኩንያ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe