ዓለም"ወጣቶቻችን እና የሚቀጥለው ትውልድ በኢትዮጵያ ትልቁ ሀብት ውሃ ስለሆነ፣ የውሃ ልማቱን ይቀጥልበታል፣ ይገፋበታል ብለን እናስባለን " - ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖTIKVAH Ethiopia·ከ5 ሰዓቶች በፊት
ዓለም#Merkato ባለፈው ዓመት 2017 ዓ/ም የእሳት አደጋ ባጋጠመበት የአፍሪካ ትልቁ ገበያ መርካቶ ዛሬ ከምሽት 1 ሰዓት ገደማ አንስቶ ለሰዓታት በቆየ የእሳት አደጋ ንብረት ላይ ውድመት ደር…TIKVAH Ethiopia·ከ5 ሰዓቶች በፊት
ዓለም#የትርፍሰዓትክፍያ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጤና ባለሙያዎችን የትርፍ ሰዓት (ዱቲ) ውዝፍ ክፍያ ወደ ኋላ ተመልሶ እንደማይከፈል መናገሩን የጤና ባለሙያዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ።TIKVAH Ethiopia·ትናንት
ዓለም#Ethiopia 🇪🇹 በኦሞ ተፋሰስ ውስጥ የሚገነባው የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት፣ አጠቃላይ ግንባታው 77 በመቶ ደርሷል።TIKVAH Ethiopia·ትናንት
ዓለምየኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ከጣሊያን አበዳሪ ተቋማት ጋር 400 ሚሊየን ዶላር የንግድ ብድር ለመበደር ድርድር ላይ መሆኑን ገልጿል።TIKVAH Ethiopia·ትናንት
ዓለም#ችሎት በሽብር ተግባር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር በዋሉት የኢህአፓ አባላት ላይ የፌደራል ፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የጠየቀ ሲሆን፣ ፍርድ ቤቱ በዋስትና እና በተጨማሪ ቀናት ጥያቄ ላይ ውሳ…TIKVAH Ethiopia·ትናንት
ዓለም" ህፃናት ልዩ ትኩረት ይሻሉ፤ ...ወላጆች ልጆቻችሁ የሚውሉበትንና የሚጫወቱበትን ቦታ ማወቅና መከታተል ይገባል " - ፖሊስTIKVAH Ethiopia·ከትናንት ወዲያ
ዓለም#ችሎት በሽብር ተግባር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት የኢህአፓ አባላት ላይ የፌደራል ፖሊስ የምርመራ መዝገቡን አጠናቆ እንዲያቀርብ ለመጨረሻ ጊዜ 7 ተጨማሪ ቀናት ተፈቀደለት።TIKVAH Ethiopia·ከትናንት ወዲያ
ዓለምትራይዳል ቴክኖሎጂ ኃ/የተ/የግ/ማ የድርጅቶችን አሰራር የሚያዘምኑና ተጨባጭ እድገት የሚያመጡ ሶፍትዌር ሲስተሞችን ለኢትዮጵያ እና አለም አቀፍ ድርጅቶች በማቅረብ ይታወቃልTIKVAH Ethiopia·ከ3 ቀናት በፊት