#ችሎት በሽብር ተግባር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር በዋሉት የኢህአፓ አባላት ላይ የፌደራል ፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የጠየቀ ሲሆን፣ ፍርድ ቤቱ በዋስትና እና በተጨማሪ ቀናት ጥያቄ ላይ ውሳ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#ችሎት በሽብር ተግባር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር በዋሉት የኢህአፓ አባላት ላይ የፌደራል ፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የጠየቀ ሲሆን፣ ፍርድ ቤቱ በዋስትና እና በተጨማሪ ቀናት ጥያቄ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለነገ ተቀጥሯል። ከዚህ ቀደም ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት፣ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቆ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤቱ ለነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም "ለመጨረሻ ጊዜ" የ7 ቀናት የጊዜ ገደብ መስጠቱን…

