ዓለምበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጌዴኦ ዞን፣ ዲላ ከተማ ጪጩ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አቢቲ ብርሃኑ የተባለ ወጣት በፌዴራል ፖሊስ አባል በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለቲክ…TIKVAH Ethiopia·ከ20 ሰዓቶች በፊት
ዓለም#እንድታውቁት : የ2019 ዓ/ም አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አሳውቋል።TIKVAH Ethiopia·ከ21 ሰዓቶች በፊት
ዓለምአቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር መፈታታቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳወቀ።TIKVAH Ethiopia·ከ23 ሰዓቶች በፊት
ዓለምየአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የአዲስ ዓመት በዓልን የተመለከተ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል።TIKVAH Ethiopia·ከትናንት ወዲያ
ዓለም" በተኩስ ነው ያስቆሟቸው፤ ተሽከርካሪዎቹ ተቃጠሉ፤ ታጣቂዎቹ አመለጡ። ከ8 በላይ ሾፌሮች ታግተዋል። ብዙ ነዳጅ ጫኝ መኪናዎች ተቃጥለዋል፤ አንድ ሹፌር ብቻ ነው ያመለጠው " - ማህበሩTIKVAH Ethiopia·ከትናንት ወዲያ