ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእንቁጣጣሽ ሎተሪ 20,000,000 ብር የሚያስገኘው ዕጣ 2302203 በመሆን ወጣ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእንቁጣጣሽ ሎተሪ 20,000,000 ብር የሚያስገኘው ዕጣ 2302203 በመሆን ወጣ።
የእንቁጣጣሽ ሎተሪ 20,000,000 ብር የሚያስገኘው ዕጣ 2302203 በመሆን ወጣ።

ዛሬ ምሽት የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት፣ የ2018 የእንቁጣጣሽ ሎተሪ በህዝብ ፊት መውጣቱን አሳውቋል።

በዚህም፦

1ኛ የዕጣ ቁጥር 2302203 👉 20,000,000 ብር

2ኛ የዕጣ ቁጥር 1057413 👉 10,000,000 ብር

3ኛ የዕጣ ቁጥር  0829516 👉 5,000,000 ብር

4ኛ የዕጣ ቁጥር 2161591 👉 2,000,000 ብር

(ሌሎች የዕጣ ቁጥሮች ከላይ ተያይዘዋል)

ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች