መልካም አዲስ ዓመት !
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

መልካም አዲስ ዓመት ! 🎉🇪🇹 አዲሱ ዓመት 2019 የሰላም ዜና የምንሰማበት ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ድምፅ የሚሰማበት ፤ የሀዘን እንባ በደስታ እንባ የሚተካበት ፣ ቤተሰቦች በሰላም የሚገናኙበት ፣ ወጣቶች በተስፋ ወደ ግባቸው የሚመለከቱበት ግባቸውን የሚያሳኩበት ዓመት ይሁንልን። ግጭት ቦታውን ለሰላም፣ ፍርሃት ለተስፋ፣ ችግር ለመፍትሔ የሚለቅበት፤ የኑሮ ጫና የሚቀልበት፣ ሠርቶ መለወጥ የሚቻልበት፣ በሀገራችን…

