ዓለምአሜሪካ ከ6 ሳምንታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እሁድ ምሽት ኢራን ላይ በፈጸመችው ጥቃት የመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት ማገርሸቱን ተከትሎ በዓለም አቀፍ ገበያ የነዳጅ ዋጋ ጨመረ።TIKVAH Ethiopia·ከትናንት ወዲያ
ዓለም" እርቅ ተፈጸመ ሲባል በማግስቱ ሁለት፣ ሦስት ሰዎች ይገደላሉ። ዝርፊያም አለው። ዋናው ፍላጎት መሬት ማስለቀቅ ነው " - የክልሉ ምክር ቤት አባልTIKVAH Ethiopia·ከትናንት ወዲያ
ዓለምየመጀመሪያውን አራት ማዕዘን ቅርፅ ያለው የ ግዕዝ አልፋቤት (Ge'ez Alphabet Edition) የሰዓት ስብስብ በታላቅ ደስታ እና ኮራት ለማስተዋወቅ እንወዳለን!TIKVAH Ethiopia·ከትናንት ወዲያ
ዓለምበአፋን ኦሮሞ ሙዚቃዎቿ የምትታወቀው አንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።TIKVAH Ethiopia·ከ3 ቀናት በፊት
ዓለምቪድዮ ፦ በአፍሪካ ግዙፉ፣ በዓለማችን ላይ ከግንባር ቀደሞቹ ተርታ የሚሰለፈው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሌተ ተቀን ሳምንቱን ሙሉ በከፍተኛ ፍ…TIKVAH Ethiopia·ከ4 ቀናት በፊት
ዓለም#ችሎት በሽብር ተግባር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር በዋሉት የኢህአፓ አባላት ላይ የቀረበውን የተጨማሪ ምርመራ ጊዜ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ፣ ፍርድ ቤቱ ተጠርጣሪዎቹ በዋስትና እንዲፈቱ ወሰነ።TIKVAH Ethiopia·ከ4 ቀናት በፊት
ዓለምትራይዳል ቴክኖሎጂ ኃ/የተ/የግ/ማ የድርጅቶችን አሰራር የሚያዘምኑና ተጨባጭ እድገት የሚያመጡ ሶፍትዌር ሲስተሞችን ለኢትዮጵያ እና አለም አቀፍ መሪ ድርጅቶች በማቅረብ ይታወቃልTIKVAH Ethiopia·ከ4 ቀናት በፊት
ዓለምየበዓል ዝግጅት የአዲስ አበባ ከተማ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ለመጪዎቹ የአዲስ ዓመት፣ የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት የምርት አቅርቦት እንዳይጎድል ዝግጅት መደረጉን አስታውቋል።TIKVAH Ethiopia·ከ5 ቀናት በፊት
ዓለምበአፋን ኦሮሞ ሙዚቃዎቿ የምትታወቀው አንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።TIKVAH Ethiopia·ከ5 ቀናት በፊት