ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የበዓል ዝግጅት የአዲስ አበባ ከተማ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ለመጪዎቹ የአዲስ ዓመት፣ የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት የምርት አቅርቦት እንዳይጎድል ዝግጅት መደረጉን አስታውቋል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የበዓል ዝግጅት የአዲስ አበባ ከተማ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ለመጪዎቹ የአዲስ ዓመት፣ የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት የምርት አቅርቦት እንዳይጎድል ዝግጅት መደረጉን አስታውቋል።
የበዓል ዝግጅት የአዲስ አበባ ከተማ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ለመጪዎቹ የአዲስ ዓመት፣ የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት የምርት አቅርቦት እንዳይጎድል ዝግጅት መደረጉን አስታውቋል። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ሽታዬ ሙሐመድ እንዳስታወቁት፣ ለበዓላቱ የሚያስፈልጉ ጤፍ፣ ነጭ ዱቄት፣ ዘይት፣ እንቁላል፣ ዶሮና ሌሎች መሠረታዊ ምርቶች በበቂ ሁኔታ እንዲቀርቡ ከዩኒየኖች፣ ከሸማች ማህበራትና ከአምራች አካላት ጋር ሥራ እየተሰራ…

ተዛማጅ ታሪኮች