ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#የትርፍሰዓትክፍያ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጤና ባለሙያዎችን የትርፍ ሰዓት (ዱቲ) ውዝፍ ክፍያ ወደ ኋላ ተመልሶ እንደማይከፈል መናገሩን የጤና ባለሙያዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#የትርፍሰዓትክፍያ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጤና ባለሙያዎችን የትርፍ ሰዓት (ዱቲ) ውዝፍ ክፍያ ወደ ኋላ ተመልሶ እንደማይከፈል መናገሩን የጤና ባለሙያዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። ከሰሞኑን ከተቋማት ኃላፊዎች ጋር በነበረ አንድ ስብስባ ላይ የቢሮው ከፍተኛ አመራር " እስከ ሀምሌ 1/2018 ዓ.ም ድረስ የሰሩበትን የትርፍ ሰዓት (ዱቲ) ውዝፍ ክፍያ ወደ ኋላ ተመልሶ ክፍያ እንደማይፈጽም " መናገራቸውን…

ተዛማጅ ታሪኮች