አስደሳች ዜና!
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

አስደሳች ዜና!
አዋሽ ባንክ መጪውን የ2019 አዲስ ዓመት በማስመልከት የ2.2 ሚሊዮን ብር የአበባየሆሽ / የሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ሽልማት ማዘጋጀቱን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!
===================================
አበባየሆሽ ወይም ሽኖዬ ያላችሁ
እስኪ እንያችሁ!
እደጅ አድሮ ኮከብ ብቻ መቁጠር ቀረ፣ የፈጠራ ጥበባችሁን አሳይታችሁ እስከ ብር 1,000,000.00 ተሸለሙ ይላችኋል አንጋፋው አዋሽ ባንክ!
ውድ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥን በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ ግጥም በማዘጋጀት በአበባየሆሽ ወይም ሽኖዬ ዜማ ክሽን አድርጋችሁ የቲክቶክ ቪዲዮ በመስራት ከጷጉሜ 03 አስከ መስከረም 05 2019 ዓ.ም ቲክቶክ ገጻችሁ ላይ በመለጠፍ ተወዳደሩ፣አሸንፉ፣ ተሸለሙ!
1. የአዋሽ ባንክን አጠቃላይ ገጽታን በተመለከተ
2. የአዋሽብር ፕሮ የዲጂታል አገልግሎት እና
3. የአዋሽ ሬሚት የዲጂታል አገልግሎት።
ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ዜማ የግጥም ይዘት ከተዘረዘሩት አንዱን በመምረጥ መወዳደር ይችላሉ።
የተዘጋጀላችሁም ሽልማት፡-
1ኛ ብር 1,000,000.00
2ኛ ብር 700,000.00
3ኛ ብር 500,000.00
ተወዳዳሪዎች የሰሩትን የቪዲዮ ማስፈንጠሪያ(Link) በዚህ የቴሌግራም ማስፈንጠሪያ https://t.me/+ma2_m3DGlTsxZDc0 መላክ ይጠበቅባቸዋል።
ተወዳዳሪዎች ለውድድር ብቁ መሆን የሚችሉት ቢያንስ 500 ሺህ ቪው እና 10 ሺህ ላይክ ማግኘት አለባቸው።
ለበለጠ መረጃ እና የመወዳደሪያውን ደንብና ሁኔታዎች ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን https://t.me/awash_bank_official/7666
ይጫኑ!
አዋሽ ባንክ!
#AwashBank#MyAwashMoment#MoveWithAwashChallenge#AwashBirrProChallenge#AwashChallenge