ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የግብር ስወራ የፈጸሙ የመኪና አስመጪዎች ላይ ዕርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አሳወቀ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የግብር ስወራ የፈጸሙ የመኪና አስመጪዎች ላይ ዕርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አሳወቀ።
የግብር ስወራ የፈጸሙ የመኪና አስመጪዎች ላይ ዕርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አሳወቀ። በመኪና አስመጪነት የንግድ ፈቃድ አውጥተው፤ ያስመጧቸውን ተሽከርካሪዎች በራሳቸው መሸጫ ቦታ ከመሸጥ ይልቅ በኮሚሽን ኤጀንቶች አማካኝነት በመሸጥ የግብር ስወራ የፈጸሙ አስመጪዎች ላይ ዕርምጃ መወሰዱን ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው የሕግ ተገዢነት ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ መሐመድ አብዱራህማን፣ " በሕገ-ወጥ…

ተዛማጅ ታሪኮች