ኢትዮ ቴሌኮም በ2019 በጀት ዓመት 295 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት ማቀዱን ገለጸ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ኢትዮ ቴሌኮም በ2019 በጀት ዓመት 295 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት ማቀዱን ገለጸ። • ኩባንያው በበጀት ዓመቱ 43.1 ቢሊዮን ብር የትርፍ ክፍፍል ለማበርከት ማቀዱንም ይፋ ተደርጓል የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ “ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታል እና ከዚያም ባሻገር 2028” (Lead the Future: Digital and Beyond 2028) የተሰኘውን የሶስት ዓመታት ስትራቴጂ ሁለተኛ…
