ተስተካክሏል !
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ተስተካክሏል ! የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 100 አመልካቾችን በአታሼ (Attaché) የሥራ መደብ ለመቅጠር የሥራ ማስታወቂያ አውጥቷል። - የሥራ መደብ፦ አታሼ (Attaché) - የሚቀጠሩ ሰዎች ብዛት፦ 100 - ደመወዝ፦ ብር 12,566 - የማመልከቻ ጊዜ፦ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ➡️ ተፈላጊ ችሎታ ፦ በማንኛውም ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ ምዝገባው በወጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…


