ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሀል ሲቲ አደገኛ መሆን እንደሚችል አሳይቷል ” ሪስ ጄምስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሀል ሲቲ አደገኛ መሆን እንደሚችል አሳይቷል ” ሪስ ጄምስ
“ ሀል ሲቲ አደገኛ መሆን እንደሚችል አሳይቷል ” ሪስ ጄምስ

የሰማያዊዎቹ አምበል ሪስ ጄምስ የዛሬ የፕሪሚየር ሊግ ተጋጣሚያቸው ሀል ሲቲ ጠንካራ መሆኑን ገልጿል።

“ ሀል ሲቲ አደገኛ መሆን እንደሚችል አሳይቷል ” ያለው ሪስ ጄምስ “ ሶስት ነጥቡን ከፈለግን በምርጥ አቋማችን ላይ መሆን እንዳለብን እናውቃለን " ብሏል።

አክሎም “ ቡድኑ አሁንም ሊያሻሽላቸው እና ሊሰራባቸው የሚገቡ ነገሮች አሉት ” ሲል ተናግሯል።

“ ገና ጅማሮ ነው ሳምንታት እና ቀናት ሲያልፉ የተሻለ እንደምንሆን ታያላችሁ ብዬ አስባለሁ ” ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች