ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሀሜስ ሮድሪጌዝ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ አገለለ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሀሜስ ሮድሪጌዝ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ አገለለ !
ሀሜስ ሮድሪጌዝ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ አገለለ !

ሀሜስ ሮድሪጌዝ ራሱን ከ ኮሎምቢያ ብሔራዊ ቡድን ማግለሉን በይፋ አስታውቋል።

ሀሜስ ሮድሪጌዝ ለኮሎምቢያ ብሔራዊ ቡድን 131 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል።

በብሔራዊ ቡድኑ ባደረጋቸው ጨዋታዎች 31 ግቦችን ሲያስቆጥር 43 ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።

ሀሜስ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር :-

- የአለም ዋንጫ የወርቅ ጫማ ( 2014 )
- የኮፓ አሜሪካ የወርቅ ኳስ ( 2024 )
- የኮፓ አሜሪካ ከፍተኛው ' አሲስት ' ( 2024 ) እና ሌሎችን ስኬቶችን አስመዝግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች