ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሁሉንም ጨዋታዎች ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ዶናሩማ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሁሉንም ጨዋታዎች ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ዶናሩማ
“ ሁሉንም ጨዋታዎች ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ዶናሩማ

የማንችስተር ሲቲው ግብ ጠባቂ ጂያንሉጂ ዶናሩማ የፕሪሚየር ሊጉ ፉክክር ገና መሆኑን ተናግሯል።

በማንችስተር ሲቲ እና አርሰናል መካከል ሌላ የሊጉ ፉክክር ይኖር እንደሆነ የተጠየቀው ዶናሩማ “ አላውቅም "ብሏል።

“ ገና አራት ጨዋታ ነው “ ያለው ዶናሩማ ትኩረታችን በስራችን እና እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ ላይ ነው ”ሲል ገልጿል።

አክሎም “ አላማችን ለፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ መፎካከር ነው ይሳካል ወይ የሚለውን መጨረሻ ላይ እናየዋለን “ ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች