“ ህመሙ ለማገገም ጊዜ ይወስዳል ” ሊዮኔል ሜሲ

“ ህመሙ ለማገገም ጊዜ ይወስዳል ” ሊዮኔል ሜሲ
“ ስፔን እንኳን ደስ አላችሁ ”
አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታው በኋላ በማህበራዊ ትስስር ገፁ መልዕክቱን አጋርቷል።
“ ህመሙ በጣም ከባድ ነው ” ሲል የገለፀው ሜሲ “ ለማገገም ጊዜ ይወስዳል ነገርግን ጥሩ ጎኖችንም አስባቸዋለሁ ” ብሏል።
አክሎም ቡድኑ በውድድሩ የማይረሱ ትዝታዎችን እንደፃፈ እና ከምርጥ ቡድኖች አንዱ መሆኑን እንዳረጋገጠ ገልጿል።
ሊዮኔል ሜሲ በመልዕክቱ ለተደረገላቸው ድጋፍ እና መልዕክት ምስጋናውን አቅርቧል።
እንዲሁም ስፔን አለም ዋንጫውን በማሸነፋቸው “ እንኳን ደስ አላችሁ " ሲል መልዕክቱን አጋርቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe