“ ለሜሲ ባሎን ዶር ይገባዋል ” ዲያጎ ሲሞኒ

“ ለሜሲ ባሎን ዶር ይገባዋል ” ዲያጎ ሲሞኒ
የአትሌቲኮ ማድሪዱ አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ ሊዮኔል ሜሲ ዘንድሮ ላሳየው ነገር ባሎን ዶር እንደሚገባው ገልጸዋል።
“ ሊዮኔል ሜሲ ያለ ጥርጥር የዘንድሮው ባሎን ዶር ሊሰጠው ይገባል “ ሲሉ አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ ተናግረዋል።
አክለውም “ እሱ በዚህ እድሜው ካሳለፈው አለም ዋንጫ አንፃር ሽልማቱ ይገባዋል “ ሲሉ ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe