“ ለሮናልዶ የተለየ ክብር ነው ያለኝ ” ዚነዲን ዚዳን

“ ለሮናልዶ የተለየ ክብር ነው ያለኝ ” ዚነዲን ዚዳን
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን ለክርስቲያኖ ሮናልዶ የተለየ ክብር እንዳላቸው ገልጸዋል።
“ ሮናልዶ አስደናቂ ዋንጫዎችን እንዳሸንፍ አድርጎኛል “ ያሉት ዚዳን “ ለአንተ ኮፍያዬን ዝቅ አደርጋለሁ " ሲሉ ተናግረዋል።
አክሎም “ እሱ ለነበረው ታላቅ የእግር ኳስ ህይወት ምስጋና ማቅረብ አለብን ከእኔ ጋር ስለነበር እድለኛ ነበርኩ "ብሏል።
“ ለሁሉም ተጨዋቾች በተለይ ለክርስቲያኖ ሮናልዶ የተለየ አክብሮት ነው ያለኝ ” ዚነዲን ዚዳን