ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

" ለሲቲ ያለ ሮድሪ ሊጉን ማሸነፍ ከባድ ነው “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
" ለሲቲ ያለ ሮድሪ ሊጉን ማሸነፍ ከባድ ነው “
" ለሲቲ ያለ ሮድሪ ሊጉን ማሸነፍ ከባድ ነው “

የቀድሞ የሊቨርፑል ተከላካይ ጄሚ ካራገር ማንችስተር ሲቲ ያለ ሮድሪ ስኬታማ መሆን እንደሚከብደው ተናግሯል።

ስፔናዊው አማካይ ሮድሪ ማንችስተር ሲቲን ለቆ ባርሴሎናን ለመቀላቀል እየተነጋገረ ይገኛል።

ጄሚ ካራገር በሰጠው አስተያየት “ ለማንችስተር ሲቲ ያለ ሮድሪ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ በጣም አስቸጋሪ ነው "ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች