“ ለኛ ፣ ለዲያጎ ጆታ እና ለፖርቹጋል አሸንፈናል “ ሮናልዶ

“ ለኛ ፣ ለዲያጎ ጆታ እና ለፖርቹጋል አሸንፈናል “ ሮናልዶ
ከአንድ አመት በፊት በዛሬው ቀን ድንገተኛ ህልፈቱ የተሰማው ዲያጎ ጆታ በዛሬው የብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታ ወቅት ታስቧል።
ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ የቡድኑ አምበል ክርስቲያኖ ሮናልዶ የዲያጎ ጆታ 2️⃣1️⃣ ቁጥር በመልበስ ስሜታዊ ሆኖ ታይቷል።
ከወሳኙ ድል በኃላ የቡድን ስብስቡ ኮከባቸው ሲያስቡ የጆታ ቁጥር ያረፈበትን ማልያ በመያዝ የጋራ ፎቶ ተነስተዋል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከጨዋታው በኃላ በማህበራዊ ገፁ “ ለኛ ፣ ለዲያጎ ጆታ እና ለፖርቹጋል አሸንፈናል “ ሲል መልዕክቱን አጋርቷል።
“ ከጨዋታው በፊት ይህ ቀን ለኛ ምን ማለት እንደሆነ እናውቅ ነበር ፣ ለኛ ብዙ ትርጉም ያለው ቀን ነው “ ክርስቲያኖ ሮናልዶ
@tikvahethsport @kidusyoftahe