ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለኬፕ ቨርዴ ቆሜ አጨበጭባለሁ “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለኬፕ ቨርዴ ቆሜ አጨበጭባለሁ “
“ ለኬፕ ቨርዴ ቆሜ አጨበጭባለሁ “

“ ጀግኖች ናቸው “

በአሜሪካው ፎክስ ቲቪ ለአለም ዋንጫው በተንታኝነት እየሰራ የሚገኘው ዝላታን ኢብራሂሞቪች ለኬፕ ቨርዴ ያለውን አድናቆት ገልጿል።

“ ትንሽ ሀገር ነገር ግን ትልቅ ህልም “ ሲል ሀገሪቷን የገለፀው ኢብራሂሞቪች “ ግዙፏን እና ጠንካራዋን አርጀንቲና ለማሸነፍ ተቃርበው ነበር ፣ ጀግኖች ናቸው “ በማለት አድናቆቱን ገልፆላቸዋል።

ኢብራሂሞቪች ቀጥሎም “ ቆሜ አጨበጭብላቸዋለሁ “ ያለ ሲሆን “ ያደረጉት ነገር ታሪክ ነው ፣ አላሸነፉም ነገር ግን ውብ ታሪክ ፅፈው አልፈዋል “ ብሏል።

በመደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 9️⃣0️⃣ ደቂቃ አንድም ጨዋታ አልተሸነፉም ፣ ማንም በአለማችን ላይ ይሆናል ብሎ አልጠበቃቸውም ፣ እነሱ ግን አምነው አድርገውታል “ ዝላታን ኢብራሂሞቪች

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች