ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለዚህ አርማ መስዋዕትነት ከፍያለሁ ” ማኔ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለዚህ አርማ መስዋዕትነት ከፍያለሁ ” ማኔ
“ ለዚህ አርማ መስዋዕትነት ከፍያለሁ ” ማኔ

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አምበል ሳዲዮ ማኔ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ ማግለሉን አስታውቋል።

ሳዲዮ ማኔ ባስተላለፈው የስንብት መልዕክት “ ለዚህ ባንዲራ መስዋዕትነት እንደከፈልኩ እወቁ ” ሲል ገልጿል።

“ ሁሉንም ነገር ሰጥቻለሁ ” ያለው ማኔ “ ለሀገሬ በትጋት ተፋልሚያለሁ የእናንተ ድጋፍ ደግሞ ለስኬቴ በርታት ሰጥቶኛል ብሏል።

በቀጣይ ልምዱን ተጠቅሞ ሀገሩን ማገልገል እንደሚፈልግ የገለፀው ማኔ “ በአሰልጣኝ ወይ ሀላፊነት ቦታ ማገልገል እፈልጋለሁ ብሏል።

ማኔ በሴኔጋል ማልያ 5️⃣4️⃣ ጎሎችን አስቆጥሮ 2️⃣9️⃣ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች