ለግብጽ ተጨዋቾች አቀባበል ይደረጋል !

ለግብጽ ተጨዋቾች አቀባበል ይደረጋል !
የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሀገር ቤት ሲመለስ ህዝባዊ አቀባበል እንደሚደረግለት ተገልጿል።
ብሔራዊ ቡድኑ ካይሮ አየር ማረፊያ ሲደርስ የጀግና አቀባበል ይደረግለታል ሲል የሀገሪቱ ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ግብፅ በአለም ዋንጫው ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨዋታዋን በማሸነፍ ታሪካዊ ውጤት አስመዝግባለች።
በተጨማሪ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አስራ ስድስቱን መቀላቀል መቻሏ ይታወቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe