ሊቨርፑል ምን አይነት ተጨዋች ያስፈርማል ?

ሊቨርፑል ምን አይነት ተጨዋች ያስፈርማል ?
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በአሁኑ ሰዓት የሞሀመድ ሳላህን ተተኪ ማስፈረም ቅድሚያ ይሰጣል።
ፈረንሳዊው የፒኤስጂ ተጨዋች ብራድሌይ ባርኮላ በሊቨርፑል የሚደነቅ ተጨዋች መሆኑ ተገልጿል።
ሊቨርፑል ከያዛቸው ስሞች መካከል :-
- ያንኩባ ሚንቴህ ( ብራይተን )
- ሰይድ ኤል ማላ ( ኮለን )
- ማትያስ ፈርናዴዝ ( ሊል ) እንደሚገኙበት ተገልጿል።
በተጨማሪም ሊቨርፑል አማካይ እና የቀኝ ተከላካይ አማራጭ ለማስፈረም እንደሚንቀሳቀስ ተዘግቧል።
በሌላ በኩል ፌዴሪኮ ኬሳ ፣ ከርትስ ጆንስ እና ሀርቬይ ኤሊዮት የሊቨርፑል ቆይታቸው ያልተረጋገጠ ተጨዋቾች ናቸው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe