ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !
ሊቨርፑል በይፋ ተጨዋች አስፈረመ ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የባርሴሎናውን ተከላካይ ሮናልድ አራውሆ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ዩራጓዊው ተከላካይ ሮናልድ አራውሆ ሊቨርፑልን በውሰት ለአንድ የውድድር ዘመን ተቀላቅሏል። በውሰት ውሉ ውስጥ በአመቱ መጨረሻ በ 5️⃣5️⃣ ሚልዮን ዩሮ በቋሚነት የማስፈረም አማራጭ ተካቷል። ሊቨርፑል የውሰት ክፍያ የማይከፍል ሲሆን ሙሉ የደሞዝ ወጪውን እንደሚሸፍን…

ተዛማጅ ታሪኮች