ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊያም ሮሴንየር ወደ ሀላፊነት ተመለሱ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊያም ሮሴንየር ወደ ሀላፊነት ተመለሱ !
ሊያም ሮሴንየር ወደ ሀላፊነት ተመለሱ !

የቀድሞ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አሰልጣኝ ሊያም ሮሴንየር ወደ ሀላፊነት ተመልሰዋል።

አሰልጣኝ ሊያም ሮሴንየር የፈረንሳዩን ፓሪስ እግርኳስ ክለብ እስከ 2028 በሀላፊነት ተረክበዋል።

አሰልጣኙ ባለፈው ሚያዚያ ወር 107 ቀናት ቆይታ በኋላ ከቼልሲ መሰናበታቸው አይዘነጋም።

በቼልሲ በነበራቸው ቆይታ ካደረጓቸው 23 ጨዋታዎች 11 ጨዋታዎች ማሸነፍ ችለው ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች