ሊዮኔል ሜሲ ለምን አለቀሰ ?

ሊዮኔል ሜሲ ለምን አለቀሰ ? አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ትላንት ሀትሪክ በሰራበት ጨዋታ ወቅት ሜዳ ላይ ሲያለቅስ ታይቶ ነበር። ሊዮኔል ሜሲ ከጨዋታው በኋላ ጋዜጠኞች ለምን እንዳለቀሰ ሲጠይቁት “ ከስፖርቱ ጋር የተያያዘ ነገር አይደለም “ ብሎ ነበር። “ አስቸጋሪ እና የተወሳሰቡ ቀናት አሳልፌያለሁ “ ያለው ሜሲ “ የቡድን አጋሮቼን አመስጋኝ ነኝ ከጎኔ ነበሩ “ ብሏል። ምን እንደገጠመው…


