“ ሊዮኔል ሜሲ ሌላ ደረጃ ላይ ነው ”

“ ሊዮኔል ሜሲ ሌላ ደረጃ ላይ ነው ”
የቀድሞ ተጨዋች ሚካ ሪቻርድስ ለአርጀንቲናዊው ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ ያለውን አድናቆት ገልጿል።
“ ሊዮኔል ሜሲ በአለም ባሉ እግር ኳስ ተጨዋቾች ላይ አስደናቂ አሻራውን አስቀምጧል ” ሲል ሚካ ሪቻርድስ ተናግሯል።
አክሎም “ ሊዮኔል ሜሲ እያስመለከተ የሚገኘው ነገር ሌላ ደረጃ ላይ ነው "ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe