ሊዮኔል ሜሲ ሚሮስላቭ ክሎዝን አነጋግሯል !

ሊዮኔል ሜሲ ሚሮስላቭ ክሎዝን አነጋግሯል !
አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ የአለም ዋንጫው ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ሪከርድ ከሚሮስላቭ ክሎዝ መረከቡ ይታወቃል።
ሊዮኔል ሜሲ ሪከርዱን በእጁ ካስገባ በኋላ ለጀርመናዊው ተጨዋች ሚሮስላቭ ክሎዝ ስልክ ደውሎ ነበር።
ሚሮስላቭ ክሎዝ በሰጠው አስተያየት " ሊዮኔል ሜሲ ደውሎ አነጋግሮኛል “ ሲል ተናግሯል።
ከሊዮኔል ሜሲ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ መነጋገሩን የገለፀው ሚሮስላቭ ክሎዝ “ የፈረመበትን ማልያ እንደሚልክልኝ ነገሮኛል ”ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe