“ ሊዮኔል ሜሲ አስፈሪ እየሆነ ነው “

“ ሊዮኔል ሜሲ አስፈሪ እየሆነ ነው “
“ ማንም እሱ ላይ ሊደርስ አይችልም “
በአሜሪካው ፎክስ ቴሌቪዥን በተንታኝነት እየሰራ የሚገኘው ዝላታን ኢብራሂሞቪች ለሊዮኔል ሜሲ ያለውን አድናቆት ገልጿል።
“ የበለጠ አስፈሪ እየሆነ ነው “ ሲል የሜሲን ብቃት ዝላታን ሲገልፅ “ ማንም እሱ ያለበት ደረጃ ሊደርስ አይችልም “ ሲል ይናገራል።
ዝላታን ሊዮኔል ሜሲ ያሸነፋቸውን ክብሮች በመግለፅ :-
- አለም ዋንጫ
- ባሎን ዶር
- በርካታ ዋንጫዎችን በመጥቀስ “ ሁሉንም አሳክቷል ነገር ግን መፋለሙን አላቆመም “ ሲል ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe