ሊዮኔል ሜሲ ወይስ ሞሀመድ ሳላህ ?

ሊዮኔል ሜሲ ወይስ ሞሀመድ ሳላህ ?
የአርጀንቲና እና ግብፅ ጨዋታ የሁለቱን ሀገራት ኮከቦች ሊዮኔል ሜሲ ከሞሀመድ ሳላህ ያፋጥጣል።
ሊዮኔል ሜሲ በውድድሩ ሰባት ጎሎችን በማስቆጠር ጥሩ የሚባል ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል።
አጠቃላይ በአለም ዋንጫው 20ኛ ጎሉን ያስቆጠረው ሜሲ ለኮከብ ግብ አግቢነትም እየተፎካከረ ይገኛል።
ሞሀመድ ሳላህ በበኩሉ በጥሎ ማለፉ መቶ ሀያ ደቂቃዎችን በመጫወት ሀገሩ አስራ ስድስት ውስጥ እንድትገባ ረድቷል።
ግብፅ አውስትራሊያን በመለያ ምት ስታሸንፍ ሞሀመድ ሳላህ የ " Panenka " ጎል አስቆጥሮ ነበር።
ሁለቱ ኮከቦች ዛሬ ቡድናቸውን ለሩብ ፍፃሜ ለማብቃት በግላቸው ከፍተኛ ጥረት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe