ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊዮኔል ሜሲ የስፔን ክለብ ሊገዛ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊዮኔል ሜሲ የስፔን ክለብ ሊገዛ ነው !
ሊዮኔል ሜሲ የስፔን ክለብ ሊገዛ ነው !

አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ አዲስ እግርኳስ ክለብ ለመግዛት መስማማቱ ተገልጿል።

ሊዮኔል ሜሲ የስፔን ላሊጋ 2 ተሳታፊውን ክለብ ኤልዴንሴ ለመግዛት እንደተስማማ ማርካ ዘግቧል።

ሜሲ የክለቡን ግዢ የሚያጠናቅቅ ከሆነ ስፔን ውስጥ ሁለተኛ ክለቡ ይሆናል።

ሊዮኔል ሜሲ በቅርቡ የሶስተኛ ዲቪዚዮኑን ክለብ ኮርኔላ መግዛቱ አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች