ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊድስ ጄምስ ትራፎርድን ሊያስፈርም ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊድስ ጄምስ ትራፎርድን ሊያስፈርም ነው !
ሊድስ ጄምስ ትራፎርድን ሊያስፈርም ነው ! ሊድስ ዩናይትድ የማንችስተር ሲቲውን ግብ ጠባቂ ጄምስ ትራፎርድ ለማስፈረም በንግግር ላይ መሆኑ ተገልጿል። ኒውካስል ዩናይትድ በተመሳሳይ ግብ ጠባቂውን ለማስፈረም ፍላጎት ማሳየቱ እና እንዳነጋገረ ተዘግቧል። ግብ ጠባቂው በበኩሉ ሊድስ ዩናይትድን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳሳየ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ግብ ጠባቂው ባለፈው አመት ማንችስተር ሲቲ ከመጠየቁ በፊት…

ተዛማጅ ታሪኮች