ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ መቼም ተስፋ አንቆርጥም “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ መቼም ተስፋ አንቆርጥም “
“ መቼም ተስፋ አንቆርጥም “

የአለም ሻምፒዮኗ አርጀንቲና አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ቡድናቸው “ መቼም ተስፋ አይቆርጥም “ ሲሉ ከጨዋታው በኃላ ተደምጠዋል።

አሰልጣኙ “ ከተጫዋቾቼ ጋር ጥሩ ስላልነበርንባቸው ሁኔታዎች እወያያለሁ “ ሲሉ “ ይህ የቡድን ስብስብ መቼም ተስፋ አይቆርጥም “ ብለዋል።

በድል ውስጥ ሊሻሻሉ የሚገባቸው ነገሮች እንዳሉ የገለፁት ሊዮኔል ስካሎኒ “ ዋናው ነገር ቡድኔ በአስቸጋሪ ሰዓት ላይ ምላሽ መስጠቱ ነው “ ሲሉ ገልፀዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች