ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ማለት የምችለው ነገር ይቅርታ ብቻ ነው “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ማለት የምችለው ነገር ይቅርታ ብቻ ነው “
“ ማለት የምችለው ነገር ይቅርታ ብቻ ነው “

በአለም ዋንጫ ለጀርመን ብሔራዊ ቡድን ግብ ያስቆጠረው ካይ ሀቨርትዝ ከአለም ዋንጫው ስንብት በኃላ “ ይቅርታ “ ጠይቋል።

ስንብቱን ለመግለፅ “ ቃላት የለኝም “ ያለው ሀቨርትዝ “ ሁለተኛ አለም ዋንጫዬ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ መጥፎ ጊዜ አሳልፈናል “ ሲል ገልፆል።

“ ማለት የምችለው ይቅርታ ብቻ ነው “ የሚለው ሀቨርትዝ “ ራሳችንን ማየት ይገባናል ፣ እየተጫወትን ያለው በእግር ኳስ ታሪኳ ሀብታም ለሆነችው ታላቅ ሀገር ጀርመን ነው “ ብሏል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች