ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ፌነርባቼ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ፌነርባቼ ?
ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ፌነርባቼ ?

እንግሊዛዊው ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ በቀጣይ ወደ ቱርክ የማቅናት እቅድ እንደሌለው ተገልጿል።

ማርከስ ራሽፎርድ ስሙ ከፌነርባቼ ጋር ቢያያዝም ንግግር እያደረገ እንደማይገኝ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

ራሽፎርድ በቀጣይ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ተመልሶ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እንደሚጀምር ተነግሯል።

ተጨዋቹ ማንችስተር ዩናይትድን የሚለቅበት እድል ቢኖርም ይህ የሚሆነው ትልቅ ክለብ ከጠየቀው ብቻ መሆኑ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች