ማንችስተር ሲቲ መሪነቱን አጠናከረ !

ማንችስተር ሲቲ መሪነቱን አጠናከረ !
ማንችስተር ሲቲ ከሰንደርላንድ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐግብር 5ለ3 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የማንችስተር ሲቲን የድል ግቦች ሴሜንዮ 2x ፣ ሀላንድ ፣ ሼርኪ እና ኢንዞ ፈርናንዴዝ አስቆጥረዋል።
ብሮቤይ ለሰንደርላንድ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል።
ማንችስተር ሲቲ በፕሪሚየር ሊጉ አምስተኛ ተከታታይ ድሉን በማስመዝገብ ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል።
የሊግ ደረጃቸው ?
1ኛ. ማንችስተር ሲቲ :- 15 ነጥብ
14ኛ. ሰንደርላንድ :- 4 ነጥብ
⏩ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት መልስ ማንችስተር ሲቲ ከሊቨርፑል ጋር ይጫወታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe