ማንችስተር ሲቲ በቀረበበት ክስ ጥፋተኛ ተባለ !

ማንችስተር ሲቲ በቀረበበት ክስ ጥፋተኛ ተባለ ! ማንችስተር ሲቲ ቀርበውበት በነበሩት በርካታ የፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ጥሰት ክሶች ጥፋተኛ ተባለ። ማንችስተር ሲቲ ጥፋተኛ ሆኖ ቢገኝም እስካሁን የቅጣት አይነቱ ላይ ከውሳኔ እንዳልተደረሰ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ይሁን እንጂ ማንችስተር ሲቲ ላይ የትኛውም አይነት ቅጣት ሊጣል እንደሚችል በዘገባዉ ተጠቁሟል። ማንችስተር ሲቲ በበኩላቸው ጥፋተኛ የተባለበትን…


