ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን ይረታ ይሆን ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን ይረታ ይሆን ?
ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን ይረታ ይሆን ? አርሰናል የሌስተር ሲቲውን የክንፍ ተሰላፊ ጄርሚ ሞንጋ ለማስፈረም እየሰሩ መሆኑ ይታወቃል። መድፈኞቹ የተጫዋቹን ፊርማ ለማግኘት ከክለቡ ጋር ለስምምነት የቀረበ ድርድር ማድረጋቸው ሲነገር ነበር። ይሁን እንጂ አሁን ላይ ማንችስተር ሲቲ ወደ ዝውውሩ በመግባት ጠንካራ ፉክክር ማድረጋቸው ተሰምቷል። በዝውውር ሂዱቱ አዲሱ የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ኢንዞ…

ተዛማጅ ታሪኮች