ማንችስተር ሲቲ ኮዲ ጋክፖን አነጋግሯል !

ማንችስተር ሲቲ ኮዲ ጋክፖን አነጋግሯል !
ማንችስተር ሲቲ የሊቨርፑልን የፊት መስመር ተሰላፊ ኮዲ ጋክፖ ማስፈረም እንደሚፈልግ ተገልጿል።
ማንችስተር ሲቲዎች ዛሬ የተጫዋቹን ወኪሎች ማነጋገራቸውን የኔዘርላንድ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ኮዲ ጋክፖን ለማስፈረም እየሰራ እንደሚገኝ ይታወቃል።
ቶተንሀም በግል ከተጨዋቹ ጋር መስማማታቸው ሲነገር ነበር።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe