ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ድሉን አሳካ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ድሉን አሳካ !
ማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ድሉን አሳካ !

ሁለተኛ ሳምንት የሊግ መርሐ ግብሩን ከኢፕስዊች ጋር ያደረገው ማንችስተር ዩናይትድ 5ለ2 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

ፖርቹጋላዊው አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በጨዋታው ሀትሪክ መስራት ችሏል።

ቀሪውን የማንችስተር ዩናይትድ ጎል ብሪያን ምቤሞ እና ግሬቭስ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል።

የኢፕስዊች ታውንን ጎል ዴቬስ እና አክፖም አስቆጥረዋል።

ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣0️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 3 ነጥብ
1️⃣2️⃣ ኢፕስዊች ታውን :- 3 ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

አርብ - ኢፕስዊች ከ ሊቨርፑል

እሁድ - ኤቨርተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች