ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማን አዲስ ታሪክ ይፅፍ ይሆን ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማን አዲስ ታሪክ ይፅፍ ይሆን ?
ማን አዲስ ታሪክ ይፅፍ ይሆን ?

ከዚህ ቀደም በአለም ዋንጫ ተገናኝተው የማያውቁት ግብፅ እና አውስትራሊያ ዛሬ አዲስ ታሪክ ለመፃፍ ይፋለማሉ።

ምድቧን በሁለተኝነት ያጠናቀቀችው አውስትራሊያ የመጀመሪያ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዋን ለማሸነፍ አልማለች።

አውስትራሊያ ከዚህ በፊት በሁለት አጋጣሚዎች በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ተሸንፋ ከውድድሩ ወጥታ ነበር።

ከምድቧ ሁለተኛ ሆና ያለፈችው ግብፅ ለአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የደረሰችው በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር።

ጥሩ ውጤት እያስመዘገቡ የሚገኙት ፈርዖኖቹ ጥሎ ማለፉን በማሸነፍ ሌላ ታሪክ መፃፍ ትልቁ ህልማቸው ይሆናል።

የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች አሸናፊ በአስራ ስድስት ጥሎ ማለፍ የአርጀንቲና እና ኬፕ ቨርዴን አሸናፊ ይገጥማል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች