ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማን ዋንጫውን ደግሞ ያሸንፋል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማን ዋንጫውን ደግሞ ያሸንፋል ?
ማን ዋንጫውን ደግሞ ያሸንፋል ?

ባለፈው አመት ኢቤሬ ኢዜ እና ማርክ ጉሄ ከክሪስታል ፓላስ ጋር የኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫን አሸንፈው ነበር።

ሁለቱ የቀድሞ የቡድን አጋሮች ባለፈው ክረምት ወደ አርሰናል እና ማንችስተር ሲቲ ተዘዋውረዋል።

ሁለቱ ተጨዋቾች ዛሬ ዋንጫውን ዳግም ለማሸነፍ እርስበርስ የሚጫወቱ ይሆናል።

በጨዋታው ከሁለቱ ተጨዋቾች ማን ተጨማሪ ዋንጫ ያሳካል የሚለው ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች