ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሜሲን ማቆም ስለመቻላችን አላውቅም ” ዣካ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሜሲን ማቆም ስለመቻላችን አላውቅም ” ዣካ
“ ሜሲን ማቆም ስለመቻላችን አላውቅም ” ዣካ

“ እሱን መግጠም ክብር ነው ”

ስዊዘርላንዳዊው አማካይ ግራኒት ዣካ ሊዮኔል ሜሲን መግጠም ለእኛ ክብር ነው በማለት ተናግሯል።

ከአርጀንቲና ስላላቸው ጨዋታ ያነሳው ዣካ “ በጨዋታው ሊዮኔል ሜሲን ማቆም ስለመቻላችን አላውቅም ” ብሏል።

“ ነገርግን ሜሲን መግጠም እና የእሱ ታሪክ አካል መሆን ለእኛ አስደሳች እና ክብር ነው “ ሲል ዣካ ተናግሯል።

አክሎም “ እሱ በእግር ኳስ ታሪክ ከምንግዜም ምርጦች መካከል አንዱ ነው በጨዋታው እንደሰታለን “ ብሏል።

በጨዋታው የስዊዘርላንድን ማንነት ማሳየት እና ለእነሱ አስቸጋሪ ሁኔታ ለመፍጠር እንደሚጥሩ ጨምሮ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች