ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሜሲን ማቆም የሚቻል አይመስለኝም ” ፔድሮ ፖሮ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሜሲን ማቆም የሚቻል አይመስለኝም ” ፔድሮ ፖሮ
“ ሜሲን ማቆም የሚቻል አይመስለኝም ” ፔድሮ ፖሮ

ስፔናዊው የቀኝ መስመር ተሰላፊ ፔድሮ ፖሮ ሊዮኔል ሜሲን ማቆም የሚቻል አለመሆኑን ተናግሯል።

አሰልጣኝ ቢሆን ሜሲን ለማቆም ምን ያደርግ እንደሆነ የተጠየቀው ፔድሮ ፖሮ “ እሱን ማቆም የሚቻል አይመስለኝም ” ሲል መልሷል።

“ ለእኛ የሚበጀው በራሳችን ላይ ማተኮር እና አጨዋወታችንን መከተል ነው ” ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

አክሎም “ በፈረንሳይ ጨዋታ የአጥቂ ስጋቶቻቸውን መግታት ላይ አተኩረን ነበር አርጀንቲና ላይም እንደዛው እናደርጋለን "ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች