ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሜሲን ስናየው ተስፋ አንቆርጥም ” ኢንዞ ፈርናንዴዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሜሲን ስናየው ተስፋ አንቆርጥም ” ኢንዞ ፈርናንዴዝ
“ ሜሲን ስናየው ተስፋ አንቆርጥም ” ኢንዞ ፈርናንዴዝ

የአርጀንቲና አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ሊዮኔል ሜሲ የቡድናቸው ትልቅ ስጦታ መሆኑን ተናግሯል።

ኢንዞ ፈርናንዴዝ ሲናገርም “ ሜሲን ስናየው በጭራሽ ተስፋ አንቆርጥም ምንም ቢፈጠር ጥረታችንን እንቀጥላለን "ሲል ተናግሯል።

“ እሱ አርኣያችን ነው ሁልጊዜም ምሳሌ ይሆነናል ዛሬ ሽልማቱ ለሁላችንም ትልቅ ነበር “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

“ ሜሲን ለመሰናበት ጊዜው እንዳልሆነ እናውቅ ነበር ፤ ስለዚህ አሁንም እስከመጨረሻው መፋለማችንን እንቀጥላለን “ ኢንዞ ፈርናንዴዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች