ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሜሲን ከፍፁም ቅጣት ምት ሳጥን ማራቅ አለብን ” ሮድሪ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሜሲን ከፍፁም ቅጣት ምት ሳጥን ማራቅ አለብን ” ሮድሪ
“ ሜሲን ከፍፁም ቅጣት ምት ሳጥን ማራቅ አለብን ” ሮድሪ

የስፔን ብሔራዊ ቡድን አምበል ሮድሪ የሊዮኔል ሜሲን ስጋት ለመቀነስ እቅድ መንደፋቸውን ተናግሯል።

ሮድሪ ሲናገርም “ ሊዮኔል ሜሲን ከፍፁም ቅጣት ምት ክልልላችን ማራቅ አለብን ” ሲል ተደምጧል።

በሚከላከሉበት ወቅት “ ከሜሲ በጣም ቅርብ መሆን አለብን ” የሚለው ሮድሪ “ ከሀይል ጋር መከላከል ይኖርብናል ” ብሏል።

አክሎም “ እንደ ቡድን በጣም ወደኋላ መመለስ የለብንም “ ያለ ሲሆን “ እነሱን ወደ ኋላ ለመመለስ ወደፊት ማጥቃት አለብን ” ሲል አሳስቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች