“ ሜሲ መጫወት እስከፈለገ ድረስ ምርጥ ሆኖ ይቀጥላል “

“ ሜሲ መጫወት እስከፈለገ ድረስ ምርጥ ሆኖ ይቀጥላል “
አሰልጣኝ ሉዮኔል ስካሎኒ የቡድናቸው አምበል እና ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ያላቸውን አድናቆት ዳግም ገልፀዋል።
“ መጫወት እስከፈለገበት ጊዜ ድረስ ይጫወታል “ ያሉት አሰልጣኙ “ ሁሌም “ ምርጡ ሆኖ ይቀጥላል “ ብለዋል።
ሊዮኔል ስካሎኒ በመግለጫቸው ወቅት “ለምን ያህል ጊዜ እንደተናገርኩኝ አላውቅም ፣ ሜሲ መጫወት እስከፈለገ ድረስ ምርጡ ሆኖ ይቀጥላል “ ሲሉ ገልፀዋል።
“ ይህን የምለው የእሱ አሰልጣኝ ስለሆንኩ ብቻ ሳይሆን እምነቱ ስላለኝ ነው ፣ ፍላጎቱ እስካለው ድረስ ምርጡ ሆኖ ይቀጥላል “ አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ
@tikvahethsport @kidusyoftahe