ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሜሲ በታሪክ ከአለም ምርጦች አንዱ ነው ” ሜሪኖ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሜሲ በታሪክ ከአለም ምርጦች አንዱ ነው ” ሜሪኖ
“ ሜሲ በታሪክ ከአለም ምርጦች አንዱ ነው ” ሜሪኖ

የስፔን አማካይ ሚኬል ሜሪኖ ሊዮኔል ሜሲ " በታሪክ ከአለም ምርጥ ተጨዋቾች አንዱ ነው " በማለት ተናግሯል።

“ የእሱን የእግርኳስ ህይወት እና አሁን በ እዚህ እድሜው እያደረገ የሚገኘውን ነገር ማየት በቂ ነው “ ሲል ሜሪኖ ተናግሯል።

“ ይሄ የሜሲ የመጨረሻ ፍፃሜ መሆኑን አላውቅም “ ያለው ሜሪኖ “ እንደሱ እና ሮናልዶ አይነት ተጨዋቾችን የወደፊት ቆይታ መገመት አዳጋች ነው ” ብሏል።

ሁለቱም ተጨዋቾች በአስደናቂ ደረጃ መጫወት መቀጠላቸውን ሚኬል ሜሪኖ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች